ቱሪዝም

ኢትዮጵያ ሠፊና ያልተዳሰሱ ተፈጥሯዊ የፍጥረት አካላት፣ በሰሜን ተራሮች 4000 k.m ከፍታ ላይ ካለው እስከ ደናክል ዝቅተኛ ቦታዎች 120 ሜትር ከባህር ወለል በታች ዝቅ ብሎ እንዲሁም ከዓላማችን ሞቃት ቦታዎች በጣም ዝቅተኛው ወይም ወደታች ዝቅ ብሎ የሚገኝ ነው፡፡

አፍሮ አልፓይን የሚባሉ የከፍታ ቦታዎች፣ ቁጥቋጦዎች፣ ተራራዎች፣ ጥልቅ ገደልማ የወንዝ ሸለቆዎች፣ የሶፍ አመር ዋሻ (በአፍሪካ ሰፊው ነው) ታላቁ ስምጥ ሸለቆ እና ሐይቆች፣ የሰሩር አውራጃ ዝናባማ ጥቅጥቅ ደኖች፣ የፏፏቴ ወንዞች፣ የሳር መሬት ምድር፣ የእሳተ-ገሞራ ፍል ውሀዎችና እሳተ ገሞራዎች እኚህ ሁሉ በደበረ ታሪካዊ እና መንፈሳዊ አርኪዮሎጂያዊ እና የስነ ባህል (Anthropology) ቦታዎች የታገዙ ናቸው የሰሜኑ "ታሪካዊ ጎዳና" ተብሎ የሚጠራው የቀድሞ ዋና ከተማ ጎንደር (17ኛ ና 18ኛ ክፍለ ዘመን) አክሱም ደግሞ (1ኛ እስከ 8ኛ ክፍለ ዘመን) እና ላሊበላ (ከ12ኛ እስከ 13ኛ ክፍለ ዘመን) ከውቅር አቢያተ ክርስቲያናቱ ጋር እንዲሁም ጣና ሀይቅ ላይ ያሉት ገደማት (የዓባይ ወንዝ ፏፏቴ) ብዛት ያላቸው የትግራይ ክልል የዕለት ቤተ-ክርስቲያኖች አብዛኞቹ ከ14ኛው እስከ 16ኛው ክፍለ ዘመን ከዚያም በፊት ናቸው፡፡

ዋነ ከተማዋ አዲስ አበባ በ2005 ዓ.ም 125ኛ ዓመቷን አክብራለች በ1879 በአፄ ሚኒሊክ የተመሰረተችው አዲስ አበባ ታሪኩ እንደሚያስረዳው በእንጦጦ ተራራ ላይ ቤተ-መንግስት ከወደፊቷ አዲስ አበባ አንድ ሺህ ሜትር ከፍ ብሎ ተቆረቆረች፡፡ ንግስቲቱ ጣይቱ የተራራውን ጫፍ በጣም ቀዝቃዛና ዕርጥበታማ ሆኖ አገኙትና ከጋራው ግርኔ ወዳሉት ፍል ውሀዎች ተጠጉና ላለመመለስ ወሰኑ፡፡ አፄ ሚኒሊክ ሁለት ዓመት ንግስቲቱን ጣይቱን ከጠበቁ በኋላ ባለቤታቸውን ለማየት ያላቸው አማራጭ ቤተ-መንግስታቸውን  ንግስቲቱ ካሉበት ቅድስት ማርያም ሙዝየም የሚባል ንግሱ መጀመሪያ ከሰፈሩባቸው ቦታ ላይ ተቋቋማል፡፡

ታሪካዊ መዛግብት፣ ንጉሳዊ ዘውዶች፣ የተለያዩ የንጉስና የንግቲቱ የክብረ በዓል አልባሳትና በ1989 ጣሊያን በተሸነፈበት የአድዋ ጦርነት የተጎሰሙ ነጋሪቶች ይገኙበታል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሙዝየም የጥንት ድንቅነሽ የቅድመ ሰብ ቆሪቶችን (3.4 ሚሊዮን አመት ያስቆጠረች) እና ሪሚደስ (4.4 ሚሊዮን ዓመት) እንዲሁም ጌጣ ጌጦች፣ አልባሳት ስእሎች እና ቅርፃ ቅርጾች ይዞ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ጥናቶች ኢኒስቲቲዩት በቀድሞ የአጼ ሐይለ ስላሴ ቤተ መንግስት አሁን ደግሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አካል የሆነው የብሄሮች ሙዝየም ይገኛል፡፡ የእንስሳት ተፈጥሯዊ ታሪካ ሙዝየም የኢትዮጵያን የዱር እንሰሳት ሀብት የሀገሪቷን ርቅዬ በሌሎች አለማት የማይገኙ ዝርያዎች እንደ ረዛም ያለ የፊት ጥርስ ያላቸው አጥቢ አንስሳት ለአብነት አይጥ፣ የለሊት ወፎች፣ ስጋ በል እንስሳት፣ ቀደምት ዛፍ ላይ የሚኖሩና የዝንጀሮና የሰው ልጅ ዝርያዎች አዋፋት፣ የእባብ ዝርያዎች፣ የእንሽላሊት ዝርያዎች፣ በየብስና በውሀ የሚኖሩ ፍጡራን፣ አሳዎችና የጀርባ አጥንት አልባ እንሰሳት።

በመዲናዋ አዲስ አበባ ጥቂት የማይባሉ የቤተ ዕምነት ሙዝየሞችም ቀልብ ከሚገዙ ስዕሎች ጋር ይገኛሉ፡፡

የኢትዮጵያ የፓስታ ሙዝየም የተለያዩ የሀገሩቱን ቴምብሮች ይዞ ይገኛል፣ የአዲስ አበባ ሙዚየም በቀድሞ የራስ ብሩ ቤተ-መንግስት በ19ኛው ክፍለ ዘመን መግቢያ የተገነባው የከተማዋና የእድገት ሂደት የሚያሳዪ ፎቶ ግራቾች አሉትና እዛው ቅርብ የሚገኘው የቀይ ሽብር ሙዝየም የቀይ ሽብርን ከ1967-70 የተለያዩ አጥፊ ተግባራትን ያሳያል፡፡

ከተማይቱ የተለያየ መናፈሻ ፓርኮች አሏት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አጠገብ የሚገኘው የአንበሳ ፓርክ እየጠፋ የመጡትን ጥቁር ጋማ ያላቸው አንበሶችን ይዞ ይገኛል፡፡

Pages: 1  2