ኢትዮጵያ የደረሰችበትን ደረጃ ለዓለም አጉልቶ በማሳየት የፕሬዝዳንት ኦባማ ጉብኝት አስተዋጽኦው የላቀ መሆኑ ተገለጸ

(ሀምሌ 21፣ 2007 (Jul 30, 2015) ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የደረሰችበትን ደረጃ ለተቀረው ዓለም አጉልቶ በማሳየት ረገድ የፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት አስተዋጽኦው የላቀ መሆኑ ተገለጸ። ፕሬዝዳንት ኦባማ የሃገሪቱን ፈጣን እድገትና ሚሊየኖችን ከድህነት የማላቀቅ ስኬት በጉብኝታቸው ወቅት ደጋግመው...

Read More

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አፍሪካ ቀጣዩዋ የአለማችን የኢኮኖሚ እድገት ማዕከል ትሆናለች አሉ

(17/11/2007ዓ.ም) (Jul 30, 2015) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ኦባማ አፍሪካ ምንም እንኳን ሰፊ ችግሮች አሁን ቢጋረጡባትም አህጉሪቱ በአስገራሚ ለውጥ ውስጥ እንደምትገኝ  ትናንት ወደ ኬንያ ከማቅናታቸው በፊት በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። በተጨማሪም ፕሬዝዳንቱ አፍሪካ በአለም ገበያ ተወዳዳሪነቷ...

Read More

ሚኒስትር ዲኤታ ደዋኖ ከድር ከኢንተርፖል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ

(Jul 03, 2015) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ደዋኖ ከድር ከአለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ጃርጀን ስቶክ ጋር ተወያዩ፡፡ ዶ/ር ጃርጀን ኢትዮጵያ ከኢንተርፖል ጋር በጋራ ለመስራት ያላትን ቁርጠኝነት አድንቀው፣ ተቀራርቦ ለመስራት ለምታደርገው ጥረት ምስጋና አቅርበዋል፡፡...

Read More

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ ከጁባላንድ አስተዳዳሪ ጋር ተወያዩ

(Jun 30, 2015) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የጁባላንድ አስተዳዳሪ ሼህ ሙሐመድ አህመድ ኢሳን ማዶቤ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ ሼህ አህመድ ማዶቤ ኢትዮጵያ በሶማሊያ ጁባላንድና በፌደራሉ መንግስት መካከል ያለውን ልዩነት ለማጥበብና ዕርቅ ለማምጣት ለምታደርገው ጥረት ምስጋና...

Read More

ኢትዮጵያ እና ጋና የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ለማቋቋም ተስማሙ

(Jun 25, 2015) ኢትዮጵያ እና ጋና የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ለማቋቋም የሚያስችል የመግባቢያና በሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን እንዲሁም በቱሪዝም ዘርፎች የትብብር ሰምምነቶችን ተፈራረሙ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ትላንት አዲስ አባባ ከገቡት ከጋና አቻቸው...

Read More

የኢትዮጵያና አውስትራሊያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ተሻለ ኢኮኖሚያዊ ትስስር ማደግ እንዳለበት በኢትዮጵያ የአውስትራሊያ አምባሳደር ገለጹ።

(Jun 25, 2015)  ኢትዮጵያና አውስትራሊያ ላለፉት 50 ዓመታት የገነቡትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ጠንካራ የኢኮኖሚ ትብብር እንዲሁም ወደ ተሻለ ደረጃ መቀየር እንዳለባቸውና ሁለቱ አገሮች ያላቸውን ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነት ወደላቀ የንግድና የኢኮኖሚ ትስስር ሊያሳድጉት እንደሚገባ በኢትዮጵያ...

Read More

የፈረንሳይና የኔዘርላንድ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ጥናት ለማካሄድ ተመረጡ

(Apr 17, 2015)  በኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዋናውን የማማከርና ቴክኒካዊ ጥናት ለማከናወን የፈረንሳዩ ቢ አር ኤል ኢንጂነርስ የተመረጠ ሲሆን የኔዘርላንዱ ዴልታሬዝ ኩባንያም በጥናቱ ላይ ተሳታፊ ይሆናል። ሁለቱ ድርጅቶች ግብፅ፣ኢትዮጵያና ሱዳን የኮንትራት ስምምነት ከሚፈርሙበት ከሚያዝያ 26...

Read More