ሚንስትር ደኤታ ዶ/ር አክሊሉ ከቢዝነስ ዲፕሎማሲ የህዝብ ክንፍ ጋር ተገናኙ፤

በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የቢዝነስ ዲፕሎማሲና ዳያስፖራ ጉዳዮች ዘርፍ ሚንስትር ደኤታ ዶ/ር አክሊሉ ኃይለሚካኤል ታህሳስ 26፣2009 ዓ.ም ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት፣ኩባንያዎች፣ላኪዎች፣የጉዞ ፣ የገበያና ፕሮሞሽን ድርጅቶች ከተውጣጡ የቢዝነስ ዲፕሎማሲ የህዝብ ክንፍ ጋር ተገኝተዋል።

Read More

ኢትዮጵያ በቀጠናው የምትጫወተው ሚና የማይተካ ነው አሉ የፈረንሳይ አምባሳደር፤

በኢትዮጰያ የፈረንሳይ አምባሳደር፣ አምባሳደር ፍሬድሪክ ቦንተምስ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ጋር ታህሳስ 25/2009 ዓ.ም. ውይይት ባደረጉበት ወቅት ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ሰላም እና መረጋጋትን በማስጠበቅ የማይተካ ሚና እንዳላት ገልጸው፤ በተለያዩ አለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ኢትዮጵያን ማሳተፍ እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል።

Read More

ኢትዮጵያ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባልነት ስራዋን ጀመረች፤

ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት የተመረጠችበትን በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት የተለዋጭ አባልነት ይፋዊ ስራዋን ታህሳስ 25/2009 ዓ.ም. ጀመረች።

Read More

ኢጋድ በሞቃዲሾ በአሸባሪ ቡድን የደረሰውን ጥቃት አወገዘ፤

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ቀጠናዊ ድርጅት የምስራቅ አፍሪካ ልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣ(ኢጋድ)በሱማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 02/2017 በአልሸባብ የአሸባሪ ቡድን የደረሰውን ጥቃት በከፍተኛ ሁኔታ አወገዘ::

Read More

ፕሬዚዳንት ሙላቱ የቱርክ ቢዝነስ ልዑክን አነጋገሩ፤

ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በቱርክ የኢኮኖሚ ሚኒስትር ኒሃት ዘይቤክሲዮን የተመራውን የቢዝነስ ልዑክ በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ታህሳስ 19፣2009 ዓ.ም. ተቀብለው አነጋገሩ።

Read More

የኢትዮ-ቱርክ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እየተሰራ ነው፤

ታህሳስ 19፣2009 ዓ.ም አዲስ አበባ በተደረገው 7ኛው የኢትዮ-ቱርክ የጋራ ኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ ጎን ለጎን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከቱርክ የኢኮኖሚ ሚኒስትር ኒሃት ዘይበኪ ጋር ተገናኝተዋል::

Read More

በቱርኩ የኢኮኖሚ ሚኒስትር የተመራ የቢዝነስ ልዑክ በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው ፤

በቱርኩ የኢኮኖሚ ሚኒስትር ኒሃት ዘይበኪ የተመራ የቢዝነስ ልዑክ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው።የቢዝነስ ልዑኩ 100 አባላት የያዘ ነው።

Read More

የተወካዮች ም/ቤት ሁለተኛውን ብሄራዊ የሰብአዊ መብት መረሃ-ግብር አፀደቀ፤

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ታህሳስ 18፣2009 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ ሁለተኛውን ብሄራዊ የሰብአዊ መብት መረሃ-ግብር አፀደቀ::

Read More

ኢትዮጵያና ጂቡቲ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ እና የተለየ ግንኙነት እንዳላቸው ዶ/ር ወርቅነህ ገለጹ፤

ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ኢትዮጵያና ጂቡቲ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ እና የተለየ ግንኙነት እንዳላቸው አስታውሰው፤ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ጠንካራ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንደሚሰሩ ገልጸዋል።

Read More

ዶ/ር ወርቅነህ ገበየው በሱዳን ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው፤

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በሱዳን ሪፐብሊክ፣ ካርቱም የመጀመሪያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ታህሳስ 16፣2009 ዓ.ም ጀምሮ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ::

Read More