ፕሬዝዳንት ሙላቱ በቆሻሻ ክምር መደርመስ ህይወታቸውን ላጡና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች መፅናናትን ተመኙ፤

ፕሬዝዳንት ሙላቱ በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ህይወታቸውን ላጡና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች መፅናናትን ተመኙ።

Read More

ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ለተሰናባቿ የአፍሪካ ህበረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሽኝት አደረጉላቸው፤

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ለተሰናባቿ የአፍሪካ ህበረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶ/ር ኒኮሳዛና ዲላሚኒ ዙማ የሽኝት የራት ግብዣ አደረጉላቸው።

Read More

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በተለምዶ ቆሸ ሰፈር ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ የቆሻሻ ክምር መደርመስ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች የሶስት ቀናት ብሄራዊ ሀዘን አወጀ፤

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ በተለምዶ ቆሸ ሰፈር ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ የቆሻሻ ክምር መደርመስ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ከነገ ጀምሮ የሶስት ቀናት ብሄራዊ ሀዘን አወጀ፡፡

Read More

6ኛው የኢትዮ-ሩስያ የጋራ ኮሚሽን ምክክር እየተካሄደ ነው፤

6ኛው የኢትዮ-ሩስያ የኢኮኖሚ፣ የሳይንስ፣ የቴክኒክ እና የንግድ ትብብር የጋራ ኮሚሽን ምክክር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

Read More

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለምዶ ቆሸ ሰፈር ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ የቆሻሻ ክምር መደርመስ ባስከተለው ህልፈተ-ህይዎት የተሰማውን ኀዘን ገለጸ፤

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ በተለምዶ ቆሸ ሰፈር ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ የቆሻሻ ክምር መደርመስ ባስከተለው ህልፈተ-ህይዎት የተሰማውን ኀዘን ገለጸ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዚህ አደጋ ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል።

Read More

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች አከበረ፤

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አለም አቀፉን የሴቶች ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በሂልተን አዲስ አበባ አከበረ። ቀኑ ሴቶች በአመራርነት እና በዲፕሎማሲ ዘርፍ ያላቸውን ድርሻ እና በነዚህ ዘርፎች ያሉ ተግዳሮቶችን እና መልካም አጋጣሚዎችን በሚተነትኑ የፓነል ውይይቶች ተከብሯል።

Read More

የኢትዮ ሱዳን የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሊጀመር ነው፤

በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመጀመር የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን ጠቅሰው፣ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቱ በሚቀጥለው እሁድ እንደሚጀመር በትራንስፖርት ባለስልጣን የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ተስፋየ በላቸው አስታውቀዋል።

Read More

ዶ/ር ወርቅነህ ከኬንያ አቻቸው ጋር ተወያዩ፣

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከኬንያ አቻቸው አምባሳደር አሚና ሞሃመድ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።

Read More

የቻይና ኤምባሲ ዲፕሎማቶች ለህጻናት ማሳደጊያ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፤

በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ሴት ዲፕሎማቶችና የዲፕሎማት ሚስቶች ለ41ኛ ጊዜ የተከበረውን ማርች 8 የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ቀጨኔ አካባቢ በሚገኘው የክበበ ፀሀይ የህጻናት ማሳደጊያና የሴቶች ማረፊያ በመገኘት ለማህበሩ አስፈላጊ ያሉትን ድጋፍ በማድረግ አሳልፈዋል፡፡

Read More

ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት አዲስ የተሾሙትን የሶቨሪን ኦርደር ኦፍ ማልታ አምባሳደር የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፤

ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ በኢትዮጲያ የሶቨሪን ኦርደር ኦፍ ማልታ አምባሳደር ሆነው የተሾሙትን የአምባሳደር ፓኦሎ ቦሪን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። ክብርት ሚኒስትር ዴኤታዋ የሹመት ደብዳቤውን ከተቀበሉ በኋላ ሁለቱ አገራት የሁለትዮሽ ትብብር እና ወዳጅነትን በሚያጠናክሩበት ዙሪያ ከአዲሱ አምባሳደር ጋር መክረዋል።

Read More