የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፣

የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር መጋቢት 26፣2009 ዓ.ም ለ3 ቀናት ይፋዊ ስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።

Read More

ኢትዮጵያ ከጋና ጋር ላላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ትልቅ ትኩረት ትሰጣለች፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የኢትዮጵያ ቆይታቸው ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የጋና አምባሳደር የነበሩትን አልበርት ያንኪን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት ኢትዮጵያ ከጋና ጋር ላላት ታሪካዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ትኩረት ትሰጣለች ሲሉ ተናግረዋል፡፡

Read More

"ምድረ ቀደምት" የ“Land of Origins” የአማርኛ አቻ ሆኖ ተመረጠ፤

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የሀገራችን ልዩ መለያ የሆነው ብራንድ “Land of Origins” የአማርኛ አቻ ዛሬ ይፋ አደረጉ፡፡

Read More

ናይጀሪያ ብሄራዊ የአየር መንገዷን መለሶ ለማቋቋም የኢትዮጵያ አየር መንገድን ድጋፍ ጠየቀች፣

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ-ማሪያም አቬሽን ኢንተርናሽናል ኒውስ ከተባለ የዜና ምንጭ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ የናይጀሪያ መንግስት እ.ኤ.አ በ2012 አገልግሎቱን ያቆመውን የናይጀሪያ ብሄራዊ አየር መንገድ መልሶ ለማቋቋም የኢትዮጵያ አየር መንገድን ድጋፍ ጠይቋል ብለዋል።

Read More

የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት በደቡብ ሱዳን የተከሰተውን ግጭት ለማስቆም ውይይት ያስፈልጋል አሉ፤

የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት የወሪ ካጉታ ሙሰቨኒ በደቡብ ሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት በጦር ሜዳ ያሉ አካላት ወደ ድርድር መመለስ አለባቸው አሉ።

Read More

የአለም ባንክ ለአፍሪካ የ57 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ ፤

የአለም ባንክ ከሰሃራ በታች ላሉ የአፍሪካ አገራት ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ለሚያካሂዱት የልማት ስራ የሚውል የ57 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ።

Read More

የአውሮፓ ህብረት ለምስራቅ አፍሪካ ተረጅዎች 165 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ሊሰጥ ነው፤

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባ በሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ይፋዊ ጉብኝት ያደረጉት የአውሮፓ ህብረት አለም አቀፍ ትብብር እና ልማት ኮሚሽነር ኔቨን ሚሚካ የአውሮፓ ህብረት በአፍሪካ ቀንድ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለተራቡ ዜጎች የሚደርስ 165 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ሊሰጥ መሆኑን አስታወቁ፡፡

Read More

የኢትዮጵያ እና ቻይና ትብብር ለአፍሪካ-ቻይና ግንኙነት በዓርአያነት የሚወሰድ ነው፤

የኢትዮጵያ እና ቻይና ትብብር ለአፍሪካ-ቻይና ግንኙነት በአርአያነት የሚወሰድ መሆኑን የቻይናው ፕሬዚዳንት የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች አማካሪ ያንግ ዬቺ ገለፁ።

Read More

ለአደጋ በሚያጋልጡ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎችን ከአደጋ ቀድሞ ለመጠበቅ በትኩረት ይሰራል፡- ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ

በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ አንድ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የደረሰው አደጋ ለከተማ አስተዳደሩ ብቻም ሳይሆን ለሀገር ትምህርት የሚወሰድበት መሆኑን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚንስትሩ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ተናሩ፡፡

Read More

በዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የሚመራ ልዑክ በስዊዘርላንደ ጄኔቭ በሚካሄደው የአፍሪካ ስራ አስፈሚዎች ፎረም እየተሳተፈ ነው፤

የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የሚመሩት 25 አባላትን የያዘ የልዑካን ቡድን አገራችን በመወከል በስዊዘርላንደ ጄኔቭ በሚካሄደው የአፍሪካ ስራ አስፈሚዎች ፎረም እየተሳተፈ ነው።

Read More