የኢትዮ ሱዳን የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሊጀመር ነው፤

በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመጀመር የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን ጠቅሰው፣ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቱ በሚቀጥለው እሁድ እንደሚጀመር በትራንስፖርት ባለስልጣን የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ተስፋየ በላቸው አስታውቀዋል።

Read More

ዶ/ር ወርቅነህ ከኬንያ አቻቸው ጋር ተወያዩ፣

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከኬንያ አቻቸው አምባሳደር አሚና ሞሃመድ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።

Read More

የቻይና ኤምባሲ ዲፕሎማቶች ለህጻናት ማሳደጊያ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፤

በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ሴት ዲፕሎማቶችና የዲፕሎማት ሚስቶች ለ41ኛ ጊዜ የተከበረውን ማርች 8 የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ቀጨኔ አካባቢ በሚገኘው የክበበ ፀሀይ የህጻናት ማሳደጊያና የሴቶች ማረፊያ በመገኘት ለማህበሩ አስፈላጊ ያሉትን ድጋፍ በማድረግ አሳልፈዋል፡፡

Read More

ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት አዲስ የተሾሙትን የሶቨሪን ኦርደር ኦፍ ማልታ አምባሳደር የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፤

ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ በኢትዮጲያ የሶቨሪን ኦርደር ኦፍ ማልታ አምባሳደር ሆነው የተሾሙትን የአምባሳደር ፓኦሎ ቦሪን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ። ክብርት ሚኒስትር ዴኤታዋ የሹመት ደብዳቤውን ከተቀበሉ በኋላ ሁለቱ አገራት የሁለትዮሽ ትብብር እና ወዳጅነትን በሚያጠናክሩበት ዙሪያ ከአዲሱ አምባሳደር ጋር መክረዋል።

Read More

ዶ/ር አክሊሉ ኃይለሚካኤል ከጀርመን-አፍሪካ የቢዝነስ ማህበር ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ፤

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚና ዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤት ክቡር ዶ/ር አክሊሉ ኃይለሚካኤል እና የጀርመን-አፍሪካ ቢዝነስ ማህበር ሊቀመንበር ዶ/ር ስቲፋን ሊቤንግ የጀርመን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ኢንቨስትመንት ፍሰት ለማስፋት በሚችሉበት ዙሪያ ተወያዩ።

Read More

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን እየተከበረ ነው፣

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ዛሬ በሀገራችን እና በመላው ዓለም በመከበር ላይ ይገኛል።

Read More

ኢትዮጵያ በመሰረተ-ልማት ዝርጋታ እያሳየች ያለችው ዕድገት አስገራሚ መሆኑን የማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ፣

የማላዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንሲስ ካሳይላ "ኢትዮጵያ በመሰረተ-ልማት ዝርጋታ እያሳየች ያለችው ዕድገት አስገራሚ ነው" አሉ። የመጀመሪያው የኢትዮጵያና የማላዊ የጋራ ትብብር ኮሚሽን ስብስባ ትናንት በማላዊ ርዕሰ መዲና ሊሎንግዌ ተካሂዷል።

Read More

የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ፤

የኢትዮጵያን እና የደቡብ አፍሪካን የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት የሚያጠናክር የሁለቱ አገራት የቢዝነስ ፎርም በአዲስ አበባ ተካሄደ።

Read More

ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የሶማሊያን ሰብአዊ ቀውስ ትኩረት ለመስጠት ሞቃዲሾ ገቡ፣

የተባበሩት መንግስታት ድርጀት (ተ.መድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በሶማሊያ ያለውን የርሃብ እና የኮሌራ ችግር ትኩረት እንዲሰጠው ለማስቻል በሞቃዲሾ ጉብኝት አደረጉ።

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በዩጋንዳ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አደረጉ፤

በዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ግብዥ ወደ ዩጋንዳ ያቀኑት ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ዩጋንዳ በደረሱ ጊዜ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ኢቴንቤ በሚገኘው ብሄራዊ ቤተመንግስታቸው አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

Read More