የኢትዮ- ሕንድ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው - ዴልሂ ተካሄደ

      ኢትዮጵያና ሕንድ ሁለተኛውን የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው-ዴልሂ ሕንድ አካሄዱ። የኢ..ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱሽማ ስዋራጅ ጋር ምክክር ካደረጉ በኋላ በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር በሁለቱ...

Read More

የኢትዮ- ሕንድ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው - ዴልሂ ተካሄደ

ኢትዮጵያና ሕንድ ሁለተኛውን የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው-ዴልሂ ሕንድ አካሄዱ። የኢ..ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱሽማ ስዋራጅ ጋር ምክክር ካደረጉ በኋላ በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር በሁለቱ ሀገራት መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀው...

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ጋር በካርቱም ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በሱዳን ካርቱም ተገናኝተው በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትላንትናው እለት መክረዋል።

Read More

ፕሬዘዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ጋር በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተወያዩ

ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዘዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ጋር በብሔራዊ ቤተ-መንግስት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ምክክር አድርገዋል፡፡ ፕሬዘዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ሬዩቪን ሪቭሊን ኢትዮጵያን የጎበኙ የመጀመሪያው የእስራኤል ኘሬዚዳንት በመሆናቸው ጉብኝቱ በእስራኤልና...

Read More

የእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ለሶስ ቀናት ይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል ።

የእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት በትላንትናው እለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

Read More

የእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ለሶስ ቀናት ይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል ።

 የእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት  በትላንትናው እለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዘዳንቱ ፣ከ ክቡር ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመና ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንዲሁም  ከመንግስት ከፍተኛ  የስራ ኃላፊዎች ጋር...

Read More

ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አልሁሴን በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀቁ፡፡ ------------------------------------------------------------------------------- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (የተ.መ.ድ) የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አልሁሴን ከሚያዝያ 14 - 17 ቀን 2010 ዓ.ም በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀቁ፡፡ ኮሚሽነሩ፣ ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ለርሳቸው ግብዣ መደረጉ እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ በነበራቸው የቆይታ ጊዜ የኢትዮጵያ መንግስት ለሰብዓዊ መብቶች መከበር የሰጠውን ትኩረት እንደተገነዘቡ ገልጸዋል፡፡ ኮምሽነር ዛይድ በቆይታቸው ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ ከህዝብ ተወካዮች አፈ ጉባኤ ሙፈሪያት ከማል፤ ከኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ፣ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና ኦሮሚያ ክልል የስራ ኃላፊዎች፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህራንና ተማሪዎች፣ ፣ከሲቪል ማህበራት፣ ከእስር ከተፈቱት ግለሰቦች፣ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ተወካዮች ፣ ከአባገዳዎችና ከሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡ ፡ ከተለያዩ አካላት ጋር ባደረጉት ውይይት መንግስት የጀመራቸው የለውጥና የማሻሻያ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ፍላጎት መኖሩን እንዲሁም እነዚህ አካላት ከመንግስት ጎን በመቆም የሰብዓዊ መብቶች አያያዝና የዴሞክራሲያዊ ስርዓት በማስፈኑ ሂደት ላይ የድርሻቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን እንደተረዱ ኮሚሽነሩ ገልጸዋል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የበዓለ-ሲመት ንግግር ማድረጋቸውን ተከትሎ ህዝቡ ውስጥ የለውጥ ተስፋና ጉጉት ማየታቸውን እና ህዝቡ መንግስት ላይ ያለው እምነት ከፍተኛ መሆኑን በኢትዮጵያ ቆይታቸው ለመታዘብ እንደቻሉ ኮሚሽነሩ ገልጸዋል፡፡ መንግስት የማዕከላዊ ማረሚያ ቤትን መዝጋቱንና እስረኞች መፍታቱን እንዲሁም ሌሎች መንግስት የጀመራቸውን የለውጥ እንቅስቃሴዎችም አድንቀዋል ፡፡ በተመሳሳይ በኢትዮጵያ የተደረገው ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር በኢትዮጵያ ታሪክ ልዩ ስፍራ የሚሰጠው እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም ኮሚሽነሩ በሰብዓዊ መብት ጥበቃና አያያዝ እንዲሁም በዲሞክራሲ መብቶች አከባበርን ለማገዝ ኮሚሽኑ ለኢትዮጵያ ድጋፍ እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል፡፡ በትላንትናው እለትም፣ አስራ ሰባት አገሮችን የሚሸፍን የኮሚሽኑ የምስራቅ እና የደቡብ አፍሪካ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በአዲስ አበባ ለመክፈት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በኢ. ፌ.ዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁና በኮሚሽነሩ መካከል ተፈርሟል፡፡

                 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ( የተ . መ . ድ ) የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አልሁሴን ከሚያዝያ 14 - 17 ቀን...

Read More

ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አልሁሴን በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀቁ፡፡

             የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ( የተ . መ . ድ ) የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አልሁሴን ከሚያዝያ 14 - 17 ቀን 2010 ዓ.ም ...

Read More

ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አልሁሴን በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀቁ፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ( የተ . መ . ድ )  የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አልሁሴን ከሚያዝያ 14 - 17 ቀን 2010 ዓ.ም በኢትዮጵያ  ያደረጉትን ጉብኝት  አጠናቀቁ፡፡ ...

Read More

ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አልሁሴን በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀቁ፡፡

                      የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ( የተ . መ . ድ ) የሰብዓዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አልሁሴን ...

Read More