ክቡር ዶ/ር አክሊሉ ከሳውዲ የቢዝነስ ልዑካን ጋር ተገናኙ

                 የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር አክሊሉ ኃ/ሚካኤል ከሳውዲ  አረቢያ የቢዝነስ ልዑካን ጋር በትላንትናው እለት  በፅ/ቤታቸው ውይይት አድርገዋል፡፡ ...

Read More

ክቡር ዶ/ር አክሊሉ ከሳውዲ የቢዝነስ ልዑካን ጋር ተገናኙ

               የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር አክሊሉ ኃ/ሚካኤል ከሳውዲ  አረቢያ የቢዝነስ ልዑካን ጋር በትላንትናው እለት  በፅ/ቤታቸው ውይይት አድርገዋል፡፡ የቢዝነስ...

Read More

የኢትዮ- ሕንድ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው ዴልሂ ተካሄደ

        ኢትዮጵያና ሕንድ ሁለተኛውን የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው-ዴልሂ ሕንድ አካሄዱ። የኢ..ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱሽማ ስዋራጅ ጋር ምክክር ካደረጉ በኋላ በስብሰባው ላይ...

Read More

የኢትዮ- ሕንድ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው ዴልሂ ተካሄደ

       ኢትዮጵያና ሕንድ ሁለተኛውን የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው-ዴልሂ ሕንድ አካሄዱ። የኢ..ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱሽማ ስዋራጅ ጋር ምክክር ካደረጉ በኋላ በስብሰባው ላይ ባደረጉት...

Read More

የኢትዮ- ሕንድ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው - ዴልሂ ተካሄደ

      ኢትዮጵያና ሕንድ ሁለተኛውን የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው-ዴልሂ ሕንድ አካሄዱ። የኢ..ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱሽማ ስዋራጅ ጋር ምክክር ካደረጉ በኋላ በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር በሁለቱ...

Read More

የኢትዮ- ሕንድ የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው - ዴልሂ ተካሄደ

ኢትዮጵያና ሕንድ ሁለተኛውን የጋራ የሚኒስትሮች ስብሰባ በኒው-ዴልሂ ሕንድ አካሄዱ። የኢ..ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከሕንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱሽማ ስዋራጅ ጋር ምክክር ካደረጉ በኋላ በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር በሁለቱ ሀገራት መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀው...

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ጋር በካርቱም ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በሱዳን ካርቱም ተገናኝተው በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትላንትናው እለት መክረዋል።

Read More

ፕሬዘዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ጋር በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተወያዩ

ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዘዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ጋር በብሔራዊ ቤተ-መንግስት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ምክክር አድርገዋል፡፡ ፕሬዘዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ሬዩቪን ሪቭሊን ኢትዮጵያን የጎበኙ የመጀመሪያው የእስራኤል ኘሬዚዳንት በመሆናቸው ጉብኝቱ በእስራኤልና...

Read More

የእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ለሶስ ቀናት ይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል ።

የእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት በትላንትናው እለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

Read More

የእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ለሶስ ቀናት ይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል ።

 የእስራኤል ኘሬዝዳንት ሬዩቪን ሪቭሊን ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት  በትላንትናው እለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዘዳንቱ ፣ከ ክቡር ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመና ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንዲሁም  ከመንግስት ከፍተኛ  የስራ ኃላፊዎች ጋር...

Read More