የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ

                                                       ...

የፖለትካ ዘርፍ ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ

                                                     ...

የአስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ

                                  ክቡር አቶ ዮናስ ዮሴፍ

የመንግሥት አወቃቀር

                                 ...

ፐብሊክ ዲፕሎማሲ እና ኮሚዩኒኬሽን ዳ/ጄ

ፐብሊክ ዲፕሎማሲ እና ኮሚዩኒኬሽን ዳ/ጄ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ እና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የአገራዊ እና አለም አቀፉን የመገናኛ ተቋማት እንዲሁም ሰፊውን ህዝብ ስለኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፓሊሲ እና የዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴዎች ማስገንዘብ እና የማሳወቅ ተግባራትን ይከዉናል ፡፡ ...

የቢዝነስ ዲፕሎማሲ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል

የቢዝነስ ዲፕሎማሲ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የኢኮኖሚና የቢዝነስ ዲፕሎማሲ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ለመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት እንዲሁም ለቢዚነስ ማኅበረሰብ  ታዓማኒ፣ ትክክለኛና ጊዜውን የጠበቀ የኢኮኖሚና የቢዝነስ ሁኔታዎችን እና የገበያ መረጃዎችን የመሰብሰብ፣ የማቀናጀት እና ወደ ሥራ...

የአሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል

የአሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የአሜሪካ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ኢትዮጵያን ከሰሜን አሜሪካ፣ ከደቡብ አሜሪካ ክልላዊ ድርጅቶች ጋር ያላትን ግንኙነት በማጠናከር የኢትዮጵያን የፓለቲካ፣ ኢኰኖሚ እና ማህበራዊ ጥቅሞች ለማስከበር ይሰራል፡፡ ዳይሬክቶሬት ጄኔራሉ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት የልማት...

የአፍሪካ ጉዳዬች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል

የአፍሪካ ጉዳዬች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የአፍሪካ ጉዳዬች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ሀላፊነት የኢትዮጵያን ፓለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፍላጐቶች ከጐረቤት አገር ጋር ባሉን ግንኙነቶች እና ከሌሎች አፍሪካ አገራት ጋር በምናደርጋቸው ግንኙነቶች ማስጠበቅ ነው፡፡ ዳይሬክቶሬት ጄኔራሉ ከጐረቤት...

Germany signs a 36 million euros grant for IGAD.

The Executive Secretary of the IGAD, Engineer Mahboub Maalim, and the Director for East Africa Division of Germany, Dr. Ralf-Mathias Mohs, signed a grant agreement for 36 million Euros on Friday...

የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፣

የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር መጋቢት 26፣2009 ዓ.ም ለ3 ቀናት ይፋዊ ስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።

ኢትዮጵያ ከጋና ጋር ላላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ትልቅ ትኩረት ትሰጣለች፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የኢትዮጵያ ቆይታቸው ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የጋና አምባሳደር የነበሩትን አልበርት ያንኪን በፅ/ቤታቸው ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት ኢትዮጵያ ከጋና ጋር ላላት ታሪካዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ትኩረት ትሰጣለች ሲሉ ተናግረዋል፡፡

"ምድረ ቀደምት" የ“Land of Origins” የአማርኛ አቻ ሆኖ ተመረጠ፤

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የሀገራችን ልዩ መለያ የሆነው ብራንድ “Land of Origins” የአማርኛ አቻ ዛሬ ይፋ አደረጉ፡፡

ናይጀሪያ ብሄራዊ የአየር መንገዷን መለሶ ለማቋቋም የኢትዮጵያ አየር መንገድን ድጋፍ ጠየቀች፣

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ-ማሪያም አቬሽን ኢንተርናሽናል ኒውስ ከተባለ የዜና ምንጭ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ የናይጀሪያ መንግስት እ.ኤ.አ በ2012 አገልግሎቱን ያቆመውን የናይጀሪያ ብሄራዊ አየር መንገድ መልሶ ለማቋቋም የኢትዮጵያ አየር መንገድን ድጋፍ ጠይቋል ብለዋል።

የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት በደቡብ ሱዳን የተከሰተውን ግጭት ለማስቆም ውይይት ያስፈልጋል አሉ፤

የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት የወሪ ካጉታ ሙሰቨኒ በደቡብ ሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት በጦር ሜዳ ያሉ አካላት ወደ ድርድር መመለስ አለባቸው አሉ።

የአለም ባንክ ለአፍሪካ የ57 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ ፤

የአለም ባንክ ከሰሃራ በታች ላሉ የአፍሪካ አገራት ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ለሚያካሂዱት የልማት ስራ የሚውል የ57 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ።

የአውሮፓ ህብረት ለምስራቅ አፍሪካ ተረጅዎች 165 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ሊሰጥ ነው፤

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አዲስ አበባ በሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ይፋዊ ጉብኝት ያደረጉት የአውሮፓ ህብረት አለም አቀፍ ትብብር እና ልማት ኮሚሽነር ኔቨን ሚሚካ የአውሮፓ ህብረት በአፍሪካ ቀንድ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለተራቡ ዜጎች የሚደርስ 165 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ሊሰጥ መሆኑን አስታወቁ፡፡

የኢትዮጵያ እና ቻይና ትብብር ለአፍሪካ-ቻይና ግንኙነት በዓርአያነት የሚወሰድ ነው፤

የኢትዮጵያ እና ቻይና ትብብር ለአፍሪካ-ቻይና ግንኙነት በአርአያነት የሚወሰድ መሆኑን የቻይናው ፕሬዚዳንት የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች አማካሪ ያንግ ዬቺ ገለፁ።