በ18.62% በማደግ 1372 ቢሊዬን ብር የነበሩ ሲሆን ከ70% በላይ የሚሆነው በጀት በመንገድ፣ በትምህርት፣ በግብርና፣ በውሀ፣ በገጠር የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ሲሰበሰብ ከቁርጥ ውጭ ከሆኑ የሀገር ውስጥ ገቢ 17.1 ቢሊዬን ብር መሰብሰብ ተችሏል፡፡ የገንዘብ አያያዝ ስርዓቱ ለማጠናከር የሀገር ውስጥ ገቢን የቀረጥ መሰረት በማስፈታትና ድህነት ቅነሳ ላይ ወጪ በማድረግ ላይ ትኩረቱን ያደርጋል፡፡ ይህም ወደ ተግባር ተለውጦ በ2012/2013 የሀገር ውስጥ ገቢ 17.1 ቢሊዬን ብር ማስከተል ተችሏል፡፡ የገንዘብ አያያዝ ስርዓቱ በማጠናከር የሀገር ውስጥ ገቢን የቀረጥ መሰረት በማስፋትና ድህነት ቅነሳ ላይ ወጪ በማድረግ ላይ ትኩረቱን ያደርጋል፡፡ ይህም ወደ ተግባር ተለውጦ በ2012/2013 የሀገር ውስጥ ገቢ በከፍተኛ ደረጃ በ90.44% አድጓል፡፡ የጤና ዘርፍ ስትራቴጂክ አማራጭ አላማዎችና የአፈፃፀም ስትራቴጂዎች ከአዲሱ የጤና ዘርፍ ስትራቴጂ እቅድ ጋር የጤና ዘርፍ ዕቅድ ልማት IV (HSDPIV) ተከታታይነትና ተቃራኒነት ያለው ነው፡፡ የጤና ሽፋን አማካኝ ወጪ በ2004 እና በ2010 ከእጥፍ በላይ በማደግ 16.09 የአሜሪካ ዶላር ደርሷል። ኢትጵያ ላለፉት 8 አመታት የሁለት አሀዝ ዕድገት ያስመዘገበች ሲሆን ደግሞ እድገት ይቀጥላል ተብሎ በእቅድ ተቀምጧል፡፡ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ በ11% በ19.9% መካከል በሆነ የእድገት አማካኝ እንደሚቀጥል ይገመታል፡፡ ዐቅዱ ለዋና ዋና የቀረጥ ማሻሻያዎችና የቀረጥ ማሻሻል ስርዓት እንዲኖር አግዟል፡፡ በዚሁ እቅድ የሀገሪቱ 70% እድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ የተካተቱት የቅንጦት ዕቃዎችን ሽያጭ ማስፋት፣ ቁጠባን ማሳደግና የካቴር አሰጣት ስርዓት ያካተተ ነው፡፡ የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝና የመንግስት የጥሮታ አበል መጠን ላለፈው አመት ጭማሪ ተደርጎበታል፡፡ በአሁኑ ወቅት እና 54 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአጠቃላይ 543,000 ተማሪዎች ደግሞ በቴክኒክና ሞያ ማሰልጠኛ ተቋማት እየተማሩ ይገኛሉ፡፡

በ1995 በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች ቁጥር 17000 ነበሩ ሶሆን በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደግሞ 3000 የሚሆኑ ተማሪዎች ይማሩ ነበር፡፡ በሀገር ውስጥና  በውጭ ገበያ እየጨመረ የመጣውን የስኳር አቅርቦት ለማሳደግ በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ የስኳር ልማት ሌላኛው ትኩረት የተሰጠው ዘርፍ ነው፡፡

በአለፉት 3 አመታት የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ሁለት የነበረውን የስኳር ማምረቻዎች በማስፋፋት ደረጃ ሀገሪቱ ውጤታማ ስራ ሰርቶል፡፡ በአሁኑ ወቅት ያለውን 300000 ቶን የስኳር መጠን በእጥፍ ማሳደግ፣ አሁን ካሉት 3 የስኳር ፋብሪካዎች በተጨማሪ 10 የስኳር ፋብሪካዎችን ማቋቋም፣ ትንዳሆ የስኳር ፋብሪካንና የአርዶ ዲስክ የስኳር ልማት ፕሮጀክትን ማጠናቀቅ፣ ለ200000 ዜጎች የስራ እድልን መፍጠር፣ 623 ጥሬ ስኳርን ወደ ውጭ መላክ እና 623000 ስኳር ቶን እንዲመረት በተጨማሪ ካለው አመታዊ አማካኝ 14519 ሜን ተለዋጭ ሀይል /አታኖል) ወደ 181604 ሜን ማስረግ የሚሉት በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ የተቀመጡ ጾታው በመጨረሻው የGTP አመት አጠቃላይ የምርት መጠኑ ወደ 2250000 ቶን የሚያድግ ሲሆን 2.5% የአለም የስኳር ፋላጎትን እንደሚሽፍንና የሀገር ውስጥ የስኳር ፍጆታነረ ማርካት ይቻላል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በአሁኑ ወቅት ይገነባሉ የጠባሉት 10 የስኳር ማምረቻዎች በግንባታ ላይ ይገኛሉ፡፡ ሶስት ተጨማሪ በማስፋፋት የሚገኙት የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን ጨምሮ በአምስት አመቱ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን መጠን ወደ 27 ሚሊዬን ቶን ኩንታል ያሳድገዋል፡፡ በ2011 አመታት ሚሊዬን ቶን የነበረው የሲሚንቶ ምርት በ2012 ወደ 10.62 ሚሊዬን ቶን ኩንታል ከፍ ብሏል፡፡

በ2010 ወደ 550,000 ቶን የነበረውን የማሳበሪያ መጠን ለማሳደግ የተያዘውን እቅድ እውን ለማድረግ የማዳበሪያ ግንባታ ፋብሪካዎች ለመገንባት እቅድ ተይዟል፡፡ አለም አቀፍ ኩባንያዎችና ባለሀብቶች በከፍተኛ መጠን እያሰበ የሚገኘውንና በ2009/2010 ከነበረው የ23 ሚሊዬን ዶላር በ2010 /2011 ደግሞ ወደ 62 ሚሊዬን ዶላር ገቢ ያስገኘው ጠቃሚ የእድገት ዘርፍ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ምርት ነው፡፡ በእቅዱ 4.0 ሚሊዬን የነበረው የሞባይል አገልግሎት መጠን ወደ 6 ሚሊዬን የነበረው የሞባይል አገልግሎት መጠን ወደ 6 ሚሊዮን ሲያድግ የቤት ስልክ ዝርጋታ ከ1 ሚሊዬን በታች የነበረው ወደ 8 ሚሊዬን ማሳደግ ተችሏል፡፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ 8 ሚሊዬን ማሳደግ ተችሏል፡፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ 80% የሚሆነው የሀገሪቱ ህዝብ የቤተሰብ መተዳደሪያውን ወይም ፍጆታውን የሚያገኘው ከግብርና ምርት ቢሆንም የግብረና ምርቱ ለሀገሪቱ GDP የሚያስገኘው ከ50% በታች ነው፡፡ ወደ ውጭ የሚላከው የቡና ምርት ሀገሪቱ ከምታገኘው የውጭ የንግድ ልውውጥ በትንሹ ግማሹን ይሸፍናል፡፡ የቡና መገኛ ሀገር የሆነችው ኢትዬጵያ ለአፍሪካ ቀዳሚ የቡና አምራች ሀገር ስትሆን በ2010/2011 ከ196,118 ቶን የቡና ሽያጭ ገበያ 2.8 ሚሊዬን ዶላር በአስገኘችበት አመት ከብራዚልና ቬትናም ቀጥላ ሶስተኛ ደረጃን መያዝ ችላለች፡፡ በሀራ፣ አደም፣ ይርጋጨፌና ሌሎች የቡና ምርት ገበያ ደረጃዎች ውስጥ ያለው የኢትዬጽያ የቡና ምርት የአለምን ምርጥ ቡና በማምረት ዝናን የአጎናፀፈ ምርት ሆነዋል፡፡ የአለቀላቸውና በከፊል የአለቁ የቆዳ ሌጦ ውጤቶች በሁለተኛ ደረጃ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኙ ቢሆንም ወርቅ ግን በ2010/2011 ብዙ ገቢ አስገኝቷል፡፡

Pages: 1  2  3  4