በ1996 እና በ2008 መካከል የተራሽ መሬት መጠን በከፍተኛ ደረጃ ሲያድግ በ2009/10 ተራሽ መሬቱ 11.2 ሚሊዬን ሄክታር ደርሷል፡፡ የዋና ዋና አዝርእቶች ምርት የጥራጥሬ፣ የቅባት እህሎች እና የዘይት ውጤቶችን ጨምሮ በአመቱ በ5.6% አድጓል፡፡

በ2004 አጠቃላይ የግብርና ምርቱ 119.1 ሚሊዬን ኩንታል የነበረው በአማካኝ 15.7 ኩንታል ከሄክታር (በ2004/05 በ12.1 ኩንታል ከሄክታር ከሚፈልጉ ጋር ተያይዞ በ2009 ወደ 191 ሚሊዬን ኩንታል አድጓል፡፡ በከፍተኛና ጠቃሚ በሆነ የማዳበሪያአጠቃቀም በመታገዝ በ1996 ና በ2008 መካከል የእህል ምርቱ በ40% ከፍ ብሏል፡፡ በPASDEP  (2005/06 -2009/10) እና ከ2004/2005 በኋላ የተመዘገበው አማካኝ የሁለት አሀዝ እድገት የግብርናው ዘርፍ በአማካኝ በ8.4% አድጓል፡፡ የታክስና የቀረጥ ቅናሽ በማድረግ የሙሉ ትርፍ ተመላሽ በመፍቀድ፣ የመጽሄትና የፋይናንስ አገልግሎቱን በቅናሽ ዋጋ በማድረግና የንግድ እንቅስቃሴውን በማስተዋወቅ ባለሞያዎችን ለማሰልጠን ተቋማትን በመገንባት መንግስት ለሆርቲካልተር ኢንዱስትሪው በወሳኝ ሁኔታ የሚደግፍ ፓሊሲ ገንብቷል፡፡ መንግስት በአግሮ ቢዝነስ ፕሮጀክት በሀገር ውስጥ ንግድ፣ በተለይም ሙሉ በሙሉ  ጥቅም ላይ ያልዋለ መሬቶች ያሉበትን አካባቢዎችና ባልታረሱ መሬቶች አካባቢ ለሚደረገው ኢንቨስትመንት ያበረታታል፡፡ አንዳንድ ትልልቅ ፕሮጀክቶች ለውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች በኮንትራት ተሰጥተው የነበረ ሲሆን በ2005 ና በ2010 መካከል ኢትዮጵያውያን ኢንቨስተሮችም እንዲካተቱ ተደርጓል፡፡

በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል ያሉ ቦታዎች በስፋት ስንዴ በቆሎና ሩዝ ያመርታል፡፡ እንዲሁም ተለዋጭ የነዳጅ ምርት ከስኳር፣ ጃትሮፍ፣ አጉመዝይትና ዘንባባ ይገኛል ተብሎ የተደረገ ነው፡፡ ከብቃት ጋር ተያያዝነት ያላቸው በድጋሚ የማደስ አማራጮች ትልልቅ ኮንትራቶች ለሀገር ውስጥ ስራና እድገት እንዲሁም ለአካባቢው ህዝብ መብትና ጥቅም በማስከበር ደረጃ ተከታታይነት ያለውና ጠቀሜታው ጉልህ የሆነ ኢኮኖሚ ፕሮጀክቶች ላይ ሟሟላታቸው የሚገቡ ናቸው፡፡ በአግሮ ኢንዱስትሪ እድገት ወይም በሀይድሮ ፓወር ፕሮጀክት ለሚደረገው የህዝቦች እንቅስቃሴ ሊፈልጉት መሆን አለበት በPASDEP ጊዜ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከነዳጅ አልባ ባለ ኢኮኖሚ ሀገራት ውስጥ ከታወቁት ፈጣን እድገት ያስመዘገበች ሀገር በመሆን የበታች ሲሆን ኢኮኖሚ በዚሁ እድገቷ ቀጥሏል፡፡ ፈጣን ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ድህነትን ለማጥፋት በ2010/11 -2014/15 የተቀመጠው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን በብዙ ዘመናት ሀገሪቱን ሲጎዳ የነበረውን ስር የሰደደ የምግብ እጥረት ለማስወገድ የተቀመጠ ነው፡፡ በተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚክ ፍልም ምርክ በመታገል ዕቅዱ በትንሹ የ11% የሚሆን ከፍተኛ እድገት አሳይቷል፡፡ እንዲሁም የMDF አላማዎችን በተለይም ለማህበራዊ አገልግሎት የተረጋጋች ዲሞክራሲያዊ ኢትዬፅያን በመመስረት የእድገትና ትጋንስፎርሜሽን ዕቅድ ተከታታይነት ለው ፈጣን የማህበረሰብ ልማት ማስፈለግ፣ ግብርና ላይ ትኩረት የማድረግ፣ ኢንዱስትሪያላይዜሽንን ማስተዋወቅ በመሰረተ ልማት ግንባታ ኢንቨስት ማድረግ የመንግስት አስተዳደርን ማጠናከርና ወጣቶችን ማበረታታት እና ማብቃት የሚሉት የስትራቴጂው ምሶሶዎች ናቸው፡፡

የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚክስ ፍሬም ምርክ ጋር የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ አስተዳደር ስርአትን ለማጠናከር የማስፈፀም አቅምን ማሳደግ፣ ግልፀኝነት እንዲሰፍን ማድረግና ሙስናን መከላከል እንዲሁም አስተማማኝ የአስተዳደር ተሳትፎ ማስፋት የሚሉትን አቅጣጫዎች እቅዱ አስቀምጧል፡፡  በተጨማሪም ዕቅዱ ትርፍ የማያስገኙ ፕሮጀከረቶች ፕሮፓዛል የርዳታ ጥረትንና የማስፈፀም አቅምን ማሻሻያን ማስቀጠል የዋጋ ግሽበትን መከላከልና ተወዳዳሪ የጥሬ ዕቃ ምርት በማስተዋወቅ ላይ የተመሰረተ ኢንቨስትመንት እንዲኖር አስቀምጧል፡፡ የእድገትና ትራንስፎርሜሽኑ ዕቅድ 11.2% ኢኮኖሚው እንዲያድግ ሲያደርግ ለወደፊትም 24.8% የኢኮኖሚው እድገት ያስመዘግባል ተብሎ ይታሰባል፡፡ እቅዱ የግብርና ምርታማነት በእጥፍ እንዲያድግ የኢንዱስትራላይዜሽንና የመሰረተ ልማት ዘርፍም ከፍተኛ መሻሻል እንዲያሳይ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (CTDP)ን ወደ 700 የአሜሪካ ዶላር ማድረስን በአሁኑ ደረጃ 400 ዶላር ነው፣ ከ200k.m በላይ አዲስ የባቡር መስመር ዝርጋታን ስራ መስራት፣ 800 ሜ.ዋ ተጨማሪ ሀይል ማመንጨት መቻል የሞባይል መስመር ዝርጋታ በ85.5% ከመቶ ማስፈግ፣ የመንገድ ዝርጋታን በ1360.00 ኪ.ሜ ማሳደግ የሚሉትን ያጠቃለለ ነው፡፡ የቴሌኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አቅርቦት ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በሶስተኛው አመት የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አገልግሎት ዘርፈ በ9.9%  የኢንዱስትሪ ዘርፍ በ18.5%ና የግብርና ዘርፍ በ7.1% አድጓል፡፡ በአሁኑ ወቅት የአገልግሎት ዘርፍ 42.9% የኢንዱስትሪ ዘርፍ 12.2% የኢትዮጵያን አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP)  ይሸፍናል፡፡2012/2013 የተመደበው በጀት (የበጀት አመቱ ከሀምሌ እስከ ሐምሌ ድረስ ይንቀሳቀሳል)

Pages: 1  2  3  4