ኢኮኖሚ

የረዥም ጊዜ የኢኮኖሚ ዕድገት ስትራቴጂ የሆነው የግብር መሪ የኢንዱስትሪ ዕድገት ለኢኮኖሚ ለውጥ መዋቅር ወሳኝ መሳሪያ ነው፡፡ ስትራቴጂው ኤክስፓርት መሪ የውጭ ሴክተር ለኤክስፓርት የሚሆን ምርት ለማቅረብ ግብርና ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውስጣዊ ስራን፣ ለሀገር ውስጥ የሚውል የግብርና፣ የኢንዱስትሪ ጥሬ ዕቃ አቅርቦትና ለሀገር ውስጥ ምርት የሚሆን የገበያ ማስፋፋትን ያጠቃልላል ፡፡

የእድገትና ስትራቴጂው በአለም ባንክ፣ በአለም አቀፍ ዕርዳታ ድርጅት (IMF) ጋር በመተባበር የጎለበት ኢኮኖሚ ለውጥ እና ከፍተኛ የኢኮኖሚ መዋቅር ማሻሻል የተፈገፋ ነው፡፡ ዝቅተኛ የዋጋ ግሽበት የገንዘብ አያያዝ ስርአት፣ አነስተኛ የመንግስት ብድር፣ የመሰረተ ልማት ለውጥና በአለፈው መንግስት ይዞታ ስር የነበሩ ብዙ ድርጅቶች ወደ ግል ይዞታ መመለሳቸው ከኢኮኖሚ ለውጥ ፕሮግራምና ከነፃ ኢኮኖሚው የተገኘ ትሩባቶች ናቸው፡፡ በህዳር 2010 ተጠናቆ የቀረበው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከአለፋት የድህነት መቀነስ ስትራቴጂዎች ትግበራ፣ በ2002/2003 እስከ 2004/2005 ቀጣይነት ያለው ልማትና የድህነት ቅነሳ ፕሮግራሞች በ2005/06-2009/10፣2015 ድህነትን ለማጥፋት ከታቀደው የሚሊንየሙ እቅድ እንዲሁም በ2020-2025 ኢትዬጵያን መካከለኛ የገቢ መጠን በአላቸው ሀገራት ተርታ እንድትመደብ ከሚያደርገው ዕቅድ የተገነባ ነው፡፡

በመጋቢት 2012 የወጣ የIMF ሪፓርት እንደአመለከተው አሁን ያለውን ፈጣን እድገት ማስቀጠል ከቻለች የታቀፍ ዕቅድ ውጤታማ እንደሚሆን አስታውቋል፡፡ ASDEP በቁሳቁስ በሰው ሀይልና ካፒታል ከድርጅት እንዲሁም ለድህነት ቅነሳ 60% ለመመደብና ኢንቨስት በማድረግ በትምህርት፣ በጤና እና በመሰረተ ልማት ሰርቶ ማህበራዊ አገልግሎት በመስጠት ከፍተኛ የሆነ ለውጥ አስገኝቷል፡፡ ድህነት ኢላማ አድርጎ የሚሰራቸው ዘርፎች (ካፒታልና፣ መልስ ጥቅም ላይ የሚውሉ አገሮች) ከ42% ጠቅላላ ወጪ የነበረው በ2002/07 ከዚህ በፊት ወደ 64% በላይ እያደገ መጥቷል፡፡ የተገኘት ውጤቶችም በትምህርትና በጤና አገልግሎት ተጨባጭ ለውጥ አስገኝተዋል፡፡ በ2004/07፣ 77% የነበረው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ሽፋን በ2009/10 ወደ 82% ሲያድግ በአሁኑ ወቅት ወደ 96% ከፍ ብሏል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህረት በ57 ሽፋንም እንዲሁ በከፍተና ደረጃ እያደገ ነው፡፡ የመሰናዶ ትምህርት ቤት ሽፋን ከዚህ ቀደሞ ተሻሽሏል፡፡ በ2006 20% የነበረው የኬዳማ ህጻናት ቁጥር ወደ 29% አድጓል፡፡ በ2005 ከ100,000 ወላጅ እናቶች መካከል በወሊድ ምክንያት 877 የነበረው የእናቶች ሞት ጀምሮ 2010 ወደ 590 ወርዶ ታይቷል፡፡ ከ5 አም በታች የህጻ          ናት ሞት በ2009 ከ200/2000 ወደ 75/2000 ቀንሷል። በPADSEP የስራ ዘመን የጤና አገልግሎት ሽፋኑ ከ30 ወደ 89% አድጓል፡፡ በ2004 የኢትዮጵያ (IDP 63%  የኬንያ GDP፣ 46% የደቡብ አፍሪካ (IDP) የነበረ ሲሆን በ2009 ደግሞ በተከታታይነት እና 10.1% ፈርሷል፡፡ በዚሁ ተመሳሳይ አመት የገቢ አማካኘ (Per Capital Income)  ከ138 ዶላር ወደ 344 ዶላር ከፍ ብሏል፡፡ በ2009/2010 ተጠብቆ የነበረው 60% ከሰራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት ጋር ሲነፃፀር ኢኮኖሚ ወደ 10.4% አድጓል፡፡ ግብርና እና ሌሎች ተመሳሳይነት እንቅስቃሴዎች 30% ለGDPው አስተዋጽኦ ሲያደርጉ የአገልግሎት እና የኢንዱስትሪ ዘርፍ በተከታታይነት 56% እና 13% አስተዋጽኦ አድርገዋል፡፡ በ2010 36.4% የነበረውና ተከታታይ የዋጋ ግሽበት ለማስታገስ የተወሰደው ጥንቃቄ የተሞላበት የገንዘብ አጠቃቀምና የገንዘብ አያያዝ ስርዓት እንዲሁም በመንግስት የተወሰዱ እርምጃዎች ግሽበቱን ወደ 2.8% እንዲወርድ አስችሉታል፡፡ ምንም እንኳን የአለም ኢኮኖሚ ችግር ቢገጥመውም በ2009/2010 የበጀት አመት በImport እና Export የአገልግሎት እንቅስቃሴውን በማጠናከርና አሁን ያለውን የገንዘብ ዕጥረት መጠን ሚዛናዊ እንዲሆን በማድረግ ደረጃ የተሻለ ዓመት ሆኗል፡፡ ኤክስፓርት ላይ የታየው ለውጥ ወደ 2.0 ዶላር ማለትም ከዋና ዋና የኤክስፐርት አይነቶች የቆዳና የቅባት እህሎችን ሳይጨምር ከባለፈው አመት በ37% አድጓለ፡፡ በከፊል ያለቁ እቃዎች (ምርቶች) ጋዝ፣ ለምርት አገልግሎት   የሚውሉ ነገሮችና የፍጆታ ዕቃዎች ዋጋቸው በመጨመሩ የተነሳ አጠቃላይ ወደ  ሀገር ውስጥ የሚገባ (Import) በ7% በማደጉ ጠቅላላ ወጪውን ወደ 8.3 ዶላር አድርሶታል፡፡ በአጠቃላይ በPASDCP ጊዜ በኢንዱስትሪና ከአገልግሎት ዘርፉ በታየው እድገት ከግብርና ውጭ ያለው የኢኮኖሚ ዘርፍ በ23.6% ለውጥ ማሳየት ችሏል፡፡ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ዕድገቱ በሀይድሮ ኤሌትሪክ ሀይል ማመነጨት ስራ በታየው ጠንካራ የኢንቨስትመንት ትግበራ ነው፡፡ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ አመታዊ ዕድገቱ 22.5% ሲሆን ከዚሁ ወቅት የማዕድን ዘርፍ በ95% ሲያድግ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ግን በሲሚንቶ እጥረት ምክንያት በ1.2% በማሽቆልቆል አደጋ ገጥሞታል። በአገልግሎት ዘርፍ በተደረገው የገንዘብ ድጎማ በ2004/05 እና በ2009/10 መካከል በ30% አመታዊ እድገት ሲያሳዩ የፋይናንስ ዘርፍ ከሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት ጋር በተጣጣመ መልኩ መጓዝ ችሏል፡፡ የግብርና እድገት በተስማሚ የአየር ፀባይና በውጤታማ ለመጨመሩ ውሳኔ ስርዓት እየታገዘ የግብርና ምርትና ምርታማነት ለመጨመሩ ወሳኝ ሚና ተጫውቷለ፡፡

Pages: 1  2  3  4