አዳዲስ ዜናዎች አዳዲስ ዜናዎች

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፣
ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ቦሌ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ጣቢያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አቀባበል አድርገውላቸዋል። Read MoreAboutየደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፣ »
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁለተኛውን ዙር የሥራዓተ-ጾታ አካቶ ስልጠና እየሰጠ ነው፤
በውጭ ጉዳይ ሚስቴር የሴቶች ጉዳይ ጽ/ቤት እና በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የስራዓተ-ጾታ ልማት ማዕከል ትብብር በመስሪያ ቤቱ ለሁለተኛ ጊዜ የስርዓተ-ጾታ አካቶን ለማስረጽ የሚያስችል ስልጠና ተካሄደ። Read MoreAboutየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁለተኛውን ዙር የሥራዓተ-ጾታ አካቶ ስልጠና እየሰጠ ነው፤ »
ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በሶማሊያ የተደረገውን ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር አደነቁ፤
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በሙኒክ የጸጥታ ጉባኤ ‘’Building Security in a post- conflict country: Beyond Guys and Guns in Somalia" በሚል አርዕስት በተደረገው ውይይት ሶማሊያን አስመልክቶ ሲናገሩ በሶማሊያ የተደረገው ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር የሚደነቅ ነው ብለዋል። Read MoreAboutዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በሶማሊያ የተደረገውን ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር አደነቁ፤ »
ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ጋር መከሩ፤
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ የውጭ ጉዳይና ደህንነት ፖሊሲ ተወካይ እና ከአውሮፓ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ከሆኑት ሚስ ፌደሪካ ሞገህሪኒ ጋር መከሩ። Read MoreAboutዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ጋር መከሩ፤ »

በቲውተር ይከተሉን በቲውተር ይከተሉን

በፌስቡክ ይከተሉን በፌስቡክ ይከተሉን