ዜናዎች

ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከጣሊያኑ ፕሬዚዳንት ሰርጂዮ ማታሬላ ጋር በዛሬው እለት ጥር 13 ቀን 2011 ዓ.ም በጣሊያን ሮም በተወያዩበት ወቅት ጣሊያን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ እየተጫወተች ያለውን ሚና አድንቀዋል። (21-01-2019 published) ዜናውን ያንብቡ..


የኢፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ጥር13 ቀን 2011 ዓም በሮም የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆዜ ግራዚያኖ ድ ሲልቫ ጋር በተወያዩበት ወቅት ድርጀቱ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጠል ገልጿል። (21-01-2019 published) ዜናውን ያንብቡ..


ክቡር የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከጣሊያን ባለሀብቶች ጋር በዛሬው እለት ጥር 13 ቀን 2011ዓም ሮም በተወያዩበት ወቅት የተገኙት ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በስፋት እንቨስት እንደሚያደርጉ ገልጸዋል። (21-01-2019 published) ዜናውን ያንብቡ..


ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ጥር 13 ቀን 2011 ዓም ከዓለም የምግብ ድርጅት ዋና ዳሬክተር ዴቪድ ቤዝሊ ጋር በጣሊያን ሮም በተዋያዩበት ወቅት የዓለም የምግብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል። (21-01-2019 published) ዜናውን ያንብቡ..


በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በአውሮፓ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ጥር 12 ቀን 2011ዓ.ም ጣሊያን ሮም ከተማ ገብቷል። (21-01-2019 published) ዜናውን ያንብቡ..የአፍሪካ ቀንድ በሳምንቱ (1/11/2019)

የአፍሪካ ቀንድ በሳምንቱ (1/4/2019)

የአፍሪካ ቀንድ በሳምንቱ (12/28/2018)

የአፍሪካ ቀንድ በሳምንቱ (12/21/2018)

የአፍሪካ ቀንድ በሳምንቱ (12/14/2018)

ተጨማሪ ያንብቡ..

ሚሲዮኖቻችን

ጋዜጣዊ መግለጫዎች

ጋዜጣዊ መግለጫዎች

ማስታወቂያ ቦርድ

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቀጥሎ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የስራ ልምዳችሁን እንድታስገቡ ያሳስባል!!! **************** ለበለጠ መረጃ ፒዲኤፍ ፋይሉን
ማሳሰቢያውን ይመልከቱ

የጎብኚዎች ብዛት
በዛሬ ቀን :   2272
በዚህ ሳምንት:   9295
በዚህ ወር:   25806
በዚህ ዓመት:   25806
አጠቃላይ ጎብኚዎች:    75551
         ሚድያ

የሚለቀቁ ዜናዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት