አዳዲስ ዜናዎች አዳዲስ ዜናዎች

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና አካል የሆነ ቢዝነስ ፎረም በኪጋሊ እየተካሄደ ነው ፡፡
የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና (African Continental Free Trade Area- Af CFTA )አካል የሆነው የአፍሪካ አገራት የንግድ ሚኒስትሮች የሚሳተፉበት ቢዝነስ ፎረም በሩዋንዳ ኪጋሊ በዛሬው እለት ተጀምሯል፡፡ Read MoreAboutየአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና አካል የሆነ ቢዝነስ ፎረም በኪጋሊ እየተካሄደ ነው ፡፡ »
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ ፣
የካቲት 14፣ 2010 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በአዲስ አበባ ተቀማጭነታቸውን ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለፃ አድርገዋል። መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እና የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት... Read MoreAboutየውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ ፣ »
የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያን ሊገበኙ ነው ፣
የካቲት 14፣ 2010 ዓ.ም  የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው። ፕሬዚዳንት ኦቢያንግ ኒጎሚያ ባሶንጎ ለሶስት ቀናት ያክል በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉም ለማወቅ ተችሏል። በፕሬዚዳንቱ የሚመራው የልዑካን ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ... Read MoreAboutየኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያን ሊገበኙ ነው ፣ »
የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር በኢትዮጵያ ለስደተኞች የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል አስታወቀ ፣
የካቲት 14፣ 2010 ዓ.ም የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር በኢትዮጵያ ለስደተኞች የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል አስታወቀ። በኢትዮጵያ የተቋሙ ተወካይ ክሌሜንቲኔ ሳላሚ እንደተናገሩት፤ ተቋሙ በኢትዮጵያ በተለያዩ ችግሮች ከአገራቸው የተሰደዱ ዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ እየሰራ ነው። ... Read MoreAboutየተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር በኢትዮጵያ ለስደተኞች የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል አስታወቀ ፣ »
ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በኢኮኖሚያዊ ትብብራቸው ዙሪያ ውይይት አደረጉ ፣
የካቲት 14፣ 2010 ዓ.ም  ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በግብርና እና በምግብ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ማጎልበት በሚችሉባቸው አማራጮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ። በውይይታቸውም በግብርና፣ ምግብ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ፣ ቱሪዝም፣ በሎጂስቲክስ አገልግሎትና መሰል... Read MoreAboutኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በኢኮኖሚያዊ ትብብራቸው ዙሪያ ውይይት አደረጉ ፣ »

በቲውተር ይከተሉን በቲውተር ይከተሉን

በፌስቡክ ይከተሉን በፌስቡክ ይከተሉን