አዳዲስ ዜናዎች አዳዲስ ዜናዎች

የሳውዲ አረቢያ መንግስት ኢትዮጵያዊያን እስረኞችን ለመፍታት ወሰነ ፡፡
ክቡር የኢ.ፌ.ዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሳውዲ አረቢያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ሲሆን ከሳውዲ አረቢያ አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሰልማን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። Read MoreAboutየሳውዲ አረቢያ መንግስት ኢትዮጵያዊያን እስረኞችን ለመፍታት ወሰነ ፡፡ »
ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ሁለተኛው የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ማሳለጫ ስብሰባ ላይ ንግግር አደረጉ ፡፡
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኢጋድ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ምክር ቤት ሊቀመንበር ክቡር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በትላንትናው እለት በተጀመረው ሁለተኛው የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ማሳለጫ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ጠንካራ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ Read MoreAboutዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ሁለተኛው የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ማሳለጫ ስብሰባ ላይ ንግግር አደረጉ ፡፡ »
የኢጋድ የሚንስትሮች ምክር ቤት ከደቡብ ሱዳኑ የተቃዋሚ መሪ ከዶ/ር ሬክ ማቻር ጋር ተወያዩ ፡፡
የኢጋድ የሚንስትሮች ምክር ቤት የደቡብ ሱዳን የተቃዋሚ (SPLM-IO) ሊቀመንበር ከሆኑት ከዶ/ር ሬክ ማቻር ጋር በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በዛሬው እለት ውይይት አድርጓል፡፡ Read MoreAboutየኢጋድ የሚንስትሮች ምክር ቤት ከደቡብ ሱዳኑ የተቃዋሚ መሪ ከዶ/ር ሬክ ማቻር ጋር ተወያዩ ፡፡ »
ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከኳታር ኢሚር ጋር ተወያዩ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለኳታር ኤሚር ሼክ ተሚም ቢን ሃመድ አልታኒ ያስተላለፉትን መልዕክት ከትላንት ወዲያ አድርሰዋል፡፡ Read MoreAboutዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ከኳታር ኢሚር ጋር ተወያዩ »
ቻይና ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት የምትሰጠውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡
ቻይና ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ አፈጉባኤ ሊ ዛንሹ አስታወቁ፡፡ Read MoreAboutቻይና ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት የምትሰጠውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡ »

በቲውተር ይከተሉን በቲውተር ይከተሉን

በፌስቡክ ይከተሉን በፌስቡክ ይከተሉን