የቪዛ አገልግሎት
ከኬንያና ከጂቡቲ ዜጎች በስተቀር በአትዮጵያ ጉብኝት የሚያደርጉ የሌሎች አገራት ጎብኚዎች ቪዛ ያስፈልቸዋል። ጎብኝዎች ከአገራቸው ከመውጣታቸው በፊት ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ወይም የቆንስላ ጽህፈት ቤቶች ቪዛ መቀበል ይጠበቅባቸዋል። ቪዛዎች ሁሉ ከተመቱበት ቀን ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይችላሉBack to Home

የጎብኚዎች ብዛት
በዛሬ ቀን :   1121
በዚህ ሳምንት:   42733
በዚህ ወር:   13906
በዚህ ዓመት:   388939
አጠቃላይ ጎብኚዎች:    1230908
         ሚድያ

የሚለቀቁ ዜናዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት