የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ አጭር ታሪክ
የኢትዮጵያ ከከሶስት ሺህ አመት በላይ ያስቆጠረ የመንግስትነት ታሪክ ያላት ጥንታዊ ሀገር ናት። ሃገራችን ኢትዮጵያ ወደ መካከለኛው ምስራቅ፣ አፍሪካ እና ኤዥያ መተላለፊያ(cross road) በመሆንዋ ምክንያት የዉጭ ግንኙነት የረጅም ጊዜ ታሪክዋ አካል ነው ለማለት ይቻላል፡፡ ከውጭ ሃይሎች ጋር የነበሩ የንግድ ግንኙነቶች እንዲሁም ደም አፋሳሽ ግጭቶች በሃገራችን ታሪክ ዉስጥ ዉስጥ የዘለቁ ተጠቃሽ ሁነቶች ናቸው። በግርድፍ አነጋጋር የኢትዮጵያ ዘመናዊ የዲፐሎማሲ ታሪክ ጅማሮ ተብሎ የሚወሰደው ጊዜ በ19ኛው ክፍለ ዘመን አጼ ቴዎድሮስ ከምእራባውያን ሀገራት የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር የጀመሩበት ወቅት ነው ለማለት ይቻላል፡፡ Back to Home

የጎብኚዎች ብዛት
በዛሬ ቀን :   9896
በዚህ ሳምንት:   67181
በዚህ ወር:   9896
በዚህ ዓመት:   1962377
አጠቃላይ ጎብኚዎች:    5189975
         ሚድያ

የሚለቀቁ ዜናዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት