በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዳያስፖራ ተሳትፎ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የሚሰጡ አገልግሎቶችና አገልግሎቱ ለማግኘት መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
1.
ከኢንቨስትመንት ተሳትፎ ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት
·
በሚኖሩበት አገር ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ (ቆንስላ ጽ/ቤት) የድጋፍ ደብዳቤ ኦሪጂናልና 3 ኮፒ፣
·
ለኢትዮጵያውያን ከሚኖሩበት አገር የመኖሪያ ፈቃድና የፀና ፓስፖርት ኦሪጂናልና 3 ኮፒ፣
·
ለትውልደ ኢትዮጵያውያን የፀና የትውልድ ኢትዮጵያውያን መታወቂያ ካርድ ኦሪጂናልና 3 ኮፒ፣
·
በሚኖሩበት አገር ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ (ቆንስላ ጽ/ቤት) የድጋፍ ደብዳቤ ሳይዙ ከመጡ ጉዳያቸውን የሚገልጽ ማመልከቻ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
አገልግሎቱ የሚጠየቀው በወኪል ከሆነ ህጋዊ የውክልና ሰነድ እና የተወካዩ የታደሰ የማንነት መታወቂያ ካርድ አሪጂናልና 3 ኮፒ፣
2.
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢንቨስትመንት፣ ንግድ፣ ቱሪዝምና የሙያ ዘርፍ ተሰማርተው እንቅስቃሴያቸው ማነቆ ሲገጥማቸው፣ አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት፣
·
በሚኖሩበት አገር ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ (ቆንስላ ጽ/ቤት) የድጋፍ ደብዳቤ ኦሪጂናልና 3 ኮፒ፣
·
ለኢትዮጵያውያን ከሚኖሩበት አገር የመኖሪያ ፈቃድና የፀና ፓስፖርት ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
ለትውልደ ኢትዮጵያውያን የፀና የትውልድ ኢትዮጵያውያን መታወቂያ ካርድ ኦሪጂናልና 3 ኮፒ፣
·
በሚኖሩበት አገር ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ (ቆንስላ ጽ/ቤት) የድጋፍ ደብዳቤ ሳይዙ ከመጡ ማነቆውን የሚገልጽ ማመልከቻ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
አገልግሎቱ የሚጠየቀው በወኪል ከሆነ ህጋዊ የውክልና ሰነድ እና የተወካዩ የታደሰ የማንነት መታወቂያ ካርድ አሪጂናልና 3 ኮፒ፣
3.
በአገር ውስጥ በኢንቨስትመንት የተሰማሩ በውጭ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትየጵያውን ለኢንቨስትመንት ስራዎቻቸው የሚያስፈልጉ የግንባታና ማምረቻ መሳሪያዎችን ለማስገባት በውጭ ነዋሪ ስለመሆናቸው የሚገልፅ ደብዳቤ መስጠት፣
·
በሚኖሩበት አገር ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ (ቆንስላ ጽ/ቤት) የድጋፍ ደብዳቤ ኦሪጂናልና 3 ኮፒ፣
·
ለኢትዮጵያውያን የሚኖሩበት አገር የመኖሪያ ፈቃድና የፀና ፓስፖርት ኦሪጂናልና 3 ኮፒ፣
·
ለትውልደ ኢትዮጵያውያን የፀና የትውልድ ኢትዮጵያውያን መታወቂያ ካርድ ኦሪጂናልና 3 ኮፒ፣
·
የኢንቨስትመንት ፈቃድ ኦሪጂናልና 3 ኮፒ፣
·
በሚኖሩበት አገር የኢትዮጵያ ኤምባሲ (ቆንስላ ጽ/ቤት) የሌለ ከሆነ ጉዳዩን የሚገልፅ ማመልከቻ ኦሪጂናልና 3 ኮፒ፣
·
አገልግሎቱ የሚጠየቀው በወኪል ከሆነ ህጋዊ የውክልና ሰነድ እና የተወካዩ የታደሰ የማንነት መታወቂያ ካርድ አሪጂናልና 3 ኮፒ፣
4.
በአገር ቤት በተለያዩ በዕውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር መሳተፍ ለሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት፣
·
በሚኖሩበት አገር ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ (ቆንስላ ጽ/ቤት) የድጋፍ ደብዳቤ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
የትምህርት ማስረጃ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣ · ከስራው ጋር ተዛማጅነት ያለው የስራ ልምድ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
Curriculum vitae
ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
አገልግሎት መስጠት የሚፈልግበትን ተቋም (ከ1 እስከ 3 መምረጥ)፣
·
በሚኖርበት አገር ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ (ቆንስላ ጽ/ቤት) የድጋፍ ደብዳቤ ሳይዙ ከመጡ ጉዳያቸውን የሚገልጽ ማመልከቻ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
በሚኖርበት አገር የኢትዮጵያ ኤምባሲ (ቆንስላ ጽ/ቤት) የሌለ ከሆነ ጉዳዩን የሚገልፅ ማመልከቻ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
5.
በዕውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ከተለያዩ የአገር ውስጥ ተቋማት ጋር ግንኙነትና ድጋፍ ማድረግ ለሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሁኔታዎችን ማመቻቸት፣
·
በሚኖሩበት አገር ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ (ቆንስላ ጽ/ቤት) የድጋፍ ደብዳቤ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
በሚኖርበት አገር ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ (ቆንስላ ጽ/ቤት) የድጋፍ ደብዳቤ ሳይዙ ከመጡ ጉዳያቸውን የሚገልጽ ማመልከቻ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
የትምህርት ማስረጃ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
ከስራው ጋር ተዛማጅነት ያለው የስራ ልምድ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
Curriculum vitae
ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
አገልግሎት መስጠት የሚፈልግበትን ተቋም (ከ1 እስከ 3 መምረጥ)፣
·
በሚኖርበት አገር የኢትዮጵያ የኤምሲው (ቆንስላ ጽ/ቤት) የሌለ ከሆነ ጉዳዩን የሚገልፅ ማመልከቻ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
6.
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጎብኘት ለሚፈልጉ የዳያስፖራ አባላት ድጋፍ መስጠት፣
·
በሚኖርበት አገር ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምሲው (ቆንስላ ጽ/ቤት) የድጋፍ ደብዳቤ እና ለመጎብኛ ፍላጎት እንዳላቸው የሚገልጽ ማመልከቻ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ፣
·
ለኢትዮጵያውያን በውጭ አገር የመኖሪያ ፈቃድና የፀና ፓስፖርት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ፣
·
ለትውልደ ኢትዮጵያውያን የፀና የውጭ አገር ፓስፖርት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የትውልድ ኢትዮጵያውያን መታወቂያ ካርድ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ፣
·
በሚኖርበት አገር የኢትዮጵያ የኤምሲው (ቆንስላ ጽ/ቤት) የሌለ ከሆነ ለመጎብኛ ፍላጎት እንዳላቸው የሚገልፅ ማመልከቻ፣
7.
የጉዲፈቻ ህፃናትን አስመልክቶ ከወላጅ ቤተሰቦች የሚቀርቡ ጥያቄዎችን ድጋፍ መስጠት፣
·
ከሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር ወይም ከፍርድ ቤት የጉዲፈቻ ውል ማስረጃ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ፣
·
በጉዲፈቻ የተወሰደው ህፃን ሙሉ አድራሻ፡-
o
በአገር ቤት፡ የወላጅ ቤተሰቦቹ ወይም የህጻኑ የቀድሞ አድራሻ (ክልል፣ ወረዳ፣ ስልክ ቁጥር፣ ወዘተ…)
o
በውጭ ሀገር፡ የጉዲፈቻ ወሳጅ ቤተሰቦች ሙሉ ስም፣ የመኖሪያ አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር፣ ኢ-ሜይል፣ ወዘተ…
·
በተለያዩ ጊዜያት የጉዲፈቻ ህጻኑን አስመልክተው የተላኩ ድህረ-ጉዲፈቻ ሪፖርቶችና ፎቶግራፎች ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ፣