NEWS

(ሚያዝያ 18 ቀን 2014ዓ/ም አዲስ አበባ) :በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ የእስልምና ሃይማኖት መሪዎች፣የኮሚኒቲ ማህበር የቦርድ አመራሮችና የስራ ኃላፊዎች፣ ዲፕሎማቶች፣ ስራተኞች እንዲሁም በአቡዳቢ የሚገኘው የኢፌዴሪ፣ ዲፕሎማቶችና ሰራተኞች እንዲሁም ሌሎች ተጋ (26-04-2022 published) Read More


(ሚያዝያ 17 ቀን 2014ዓ/ም አዲስ አበባ): በዱባይ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት ቆንሱል ጄኔራል ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ የሹመት ደብዳቢያቸውን ለተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ዱባይ ጽ/ቤት ምክትል ዳይሬክተር ለክቡር ረሺድ አብዱላህ አል ቃሲር አስገብተዋል ። (25-04-2022 published) Read More


(ሚያዝያ 15 ቀን 2014ዓ/ም አዲስ አበባ)በፐብሊክ ዲፕሎማሲ፣ በቅርስ ማስመለስ እና በገጽታ ግንባታ የበኩሉን ሚና እንደሚጫወት ተናግሯል፡፡ (23-04-2022 published) Read More


(ሚያዝያ 15 ቀን 2014ዓ/ም አዲስ አበባ): በጣሊያን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ክብርት አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከማልታ ዩኒቨርሲቲ ከዲፕሎማቲክ አካዳሚ ዳይሬክተር ከሆኑት ከፕሮፌሰር ስቴፈን ከለያ ጋር ተወያዩ። (23-04-2022 published) Read More


(ሚያዝያ 15 ቀን /2014ዓ/ም አዲስ አበባ ): በቱርክ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር አደም መሃመድ በኮኛ (Konya) ከተማ በመገኘት አክሽ ( AkIS) የሊፍት ሞተር አምራች እና እህት ኩባንያ ፍሌስ ካብ ( FLEX CAB) የኬብል አምራች የሆነ እንዲሁም አክፋሊፍት ኩባንያዎችን ጎብኝተዋል:: (23-04-2022 published) Read MoreA Week in the Horn (5/20/2022)

A Week in the Horn (5/13/2022)

A Week in the Horn (5/6/2022)

A Week in the Horn (4/29/2022)

A Week in the Horn (4/22/2022)

Read More..


MISSIONS

PRESS RELEASE

Press Release

Announcements

ሳምንታዊ የፕሬስ መግለጫ ስለማሳወቅ፣
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ ክቡር አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ የፕሬስ መግለጫ ሐሙስ ፣ ሰኔ 24 ቀን 2013 ዓ.ም ከጧቱ 4:30 ጀምሮ የሚሰጡ መሆኑን እያሳወቅን፤ የሚዲያ ባለሙያዎች በስልክ ቁጥር+251-9-42366447 ወይም +251-911885134 በመደወል እንዲመዘገቡ እናሳስባለን።
Read Announcement
የጎብኚዎች ብዛት
በዛሬ ቀን :   491
በዚህ ሳምንት:   60131
በዚህ ወር:   316129
በዚህ ዓመት:   2944447
አጠቃላይ ጎብኚዎች:    6172045
         ሚድያ

የሚለቀቁ ዜናዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት
                                                                  የቅጂ መብት ©2022 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር, ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው.