|
የሚረጋገጠው
ሰነድ |
ሰነዱ የተገኘበት
/ የመነጨበት |
ባለጉዳዩ
ማሟላት
የሚጠበቅበት |
የክፍያ
መጠን በብር |
ምርመራ |
| ኢትዮጵያዊ |
የውጭ
ዜጋ |
| 1. |
የልደት
፤ የጋብቻ
/ ያላገባ
(ኦሪጅናል) |
አዲስ
አበባ እና
ድሬዳዋ
ከተማ መስተዳድር |
ሰነዱን
በቀጥታ
ይዞ መቅረብ |
150.00 |
300.00 |
ከሃይማኖት
ድርጅቶች
የተሰጠ
ያላገባ
ማስረጃ
ተቀባይነት
የለውም |
| ከክልል
አጠቃላይ
ምክር ቤት |
በክልሉ
የሥራና
ከተማ ልማት
ቢሮ ወይም
በክልሉ
የፍትህ
ቢሮ ኢርጋገጦ
ማቅረብ
|
| ከሃይማኖት
ተቛማት |
ከኢትዮጵያ
ኦርቶዶክስ
ተውህዶ
ቤ/ክ ጠቅላይ
ቤተክህነት
፤ መቅረዝ
ቤተክርስቲያን
፤ ዶሚኒየነ
ፌዝ ሴንተር/
ዓለም አቀፍ
የአሸናፊዎች
መቅደስ/
፤ መሰረተ
ክርስቶስ
ቤ/ክ ፤ የኢትዮጵያ
ወንጌላዊት
ምስጋና
ቤ/ክ ፤ የክርስቶስ
ቤ/ክ ፤ ጰርቅሊጦስ
ቤ/ክ ፤ ያህዌ
ንሲ ቤ/ክ
፤ የኢትዮጵያ
ወንጌላዊት
ማራናታ
የቤተክርስቲያን
ህብረት
፤ የኢትዮጵያ
ወንጌላዊት
ዘመካነ
እየሱስ
፤ መካር
ቤ/ክ ፤
የኢትዮጵያ
ቃለህይወት
ቤ/ክ ፤ የኢትዮጵያ
አማኑኤል
ቤ/ክ ፤ የክርስቶስ
አንድነት
ቤ/ክ ፤ የኢትዮጵያ
ህይወት
ቤ/ክ ፤ ሉተራን
የአለም
ፌድሬሽን
፤ የክርስቶስ
እምነት
ሰራዊት
አለአቀፍ
ቤ/ክ ፤ ሰቨን
ዴይስ አድቬንቲስት
፤ አማኑኤል
ባፕቲስት
ቤ/ክ ፤ የኢትዮጵያ
ሙሉ ወንጌል
አማኞች
ቤ/ክ ፤ ቤተ
ሊቀጳጳሳት
ዘካቶሊካዊያን
ቤተክርስቲያኖች
የተገኙ
መሆን ይገባቸዋል
። |
|
2 |
የተለያዩ
ሰነዶች |
በውጭ
አገር ከሚገኙ
የኢትዮጵያ
ሚሲዮኖች
ወይም በአዲስ
አበባ ከሚገኙ
የውጭ አገር
ሚሲዮኖች |
ሰነዱን
በቀጥታ
ይዞ መቅረብ |
162.00 |
324.00 |
ሰነዱ
ሀብት ነክ
ከሆነ |
| |
ኢትዮፕያ
ውስጥ የሚስዮን
ጽ/ቤቶች
የሌላቸው
እና ኢትዮጵያም
የሚስዮን
ጽ/ቤት ካልከፈተችባቸው
አገሮች |
አገሩ
ኢትዮጵያ
ውስጥ በሌላ
አገር የሚስዮን
ጽ/ቤት የተወከለ
ከሆነ ከጽ/ቤቱ
ማስረጃውን
አረጋግጦ
ማቅረብ |
150.00 |
300.00 |
ሰነዱ
ሀብት ነክ
ከሆነ |
| 3. |
የሞት
ማስረጃ
(ኦሪጅናል) |
አዲስ
አበባ እና
ድሬዳዋ
ከተማ መስተዳደር |
ሰነዱን
በቀጥታ
ይዞ መቅረብ |
150.00 |
300.00 |
|
| በክልሉ
በማንኛውም
ደረጃ ከሚገኙ
ምክር ቤቶች |
በክልሉ
የሥራና
ከተማ ልማት
ቢሮ አረጋግጦ
ማቅረብ |
|
|
|
| ጤና
ጥበቃ ሚ/ር
ወይም ከክልል
ጤና ቢሮ |
ሰነዱን
በቀጥታ
ይዞ መቅረብ |
|
|
|
| 4. |
የፍ/ቤት
ውሣኔ ፤
ብይን ፤
ትዕዛዝ
(ፎቶ ኮፒ) |
ከፌዴራል
ፍ/ቤቶች |
በፍ/ቤቱ
ሬጅስትራር
አረጋግጦ
ማቅረብ |
162.00
|
324.00 |
የሰነዶቹ
ትርጉም
እንዲረጋገጥ
የሚያስፈልግ
ከሆነ ባለጉዳዩ
በዚህ ሰነድ
በተራ ቁ.
7 የተጠቀሱትን
ማሟላት
የጠበቅበታል |
| ከክልል
ፍ/ቤቶች |
በክልሉ
ፍትህ ቢሮ
አረጋግጦ
ማቅረብ |
| ከፌዴራል
እና ከክልል
የሼርአ
ፍ/ቤቶች |
በጠቅላይ
ሼርአ ፍ/ቤት
ወይም ከክልል
ሼርአ ፍ/ቤት
ከፍተኛ
ፍ/ቤት አረጋግጦ
ማቅረብ |
| ከአዲስ
አበባና
ከድሬዳዋ
መስተዳድር
ፍ/ቤቶች |
በአካባቢያቸው
በሚገኝ
በፌደራል
ፍ/ቤት ሬጅስትራር
አረጋግጦ
ማቅረብ |
| 5. |
የትምህርት
ማስረጃዎች |
ከአዲስ
አበባና
ከድሬደዋ
መስተዳድር |
በመስተዳድሮቹ
የትምህርት
ቢሮ አረጋገጦ
ማቅረብ |
150.00 |
300.00 |
|
| ከብሔራዊ
ክልላዊ
መንግስት |
በየክልሎቹ
የትምህርት
ቢሮዎች
አረጋገጦ
ማቅረብ |
| አዲስ
አበባ ዩኒቨርሲቲና
በሥሩ ከሚገኙ
የትምህርት
ተቛማት |
ከአዲስ
አበባ ዩኒቨርሲቲ
አረጋገጦ
ማቅረብ |
| አገር
አቀፍ የፈተናዎች
ድርጅት
የ12ኛ ክፍል
መልቀቂያ
ሰርተፊኬት |
ከአገር
አቀፍ የፈተናዎች
ድርጅት
አረጋገጦ
ማቅረብ |
| ከተለያዩ
የትምህርት
ተቛማት |
በትምህርት
ሚኒስቴር
አረጋግጦ
ማቅረብ |
| 6. |
የጤና
ነክ ሰነዶች |
ከአዲስ
አበባና
ከድሬዳዋ
መስተዳድር
ጤና ቢሮዎች |
ሰነዱን
በቀጥታ
ይዞ ማቅረብ |
150.00 |
300.00 |
ከአዲስ
አበባ እና
ከድሬዳዋ
መስተዳደርና
ከክልል
ስልጣን
ውጭ ከሆኑ
አካሎች
የተገኘ
መረጃን
ይመለከታል |
| ከክልል
ጤና ቢሮ |
ሰነዱን
በቀጥታ
ይዞ ማቅረብ |
| ተጠሪነታቸው
ለፌዴራል
መንግስት
ከሆነ የጤና
ተቛማት |
በጤና
ጥበቃ ሚኒስቴር
አረጋግጦ
ማቅረብ |
| 7. |
ቃለ-መሐላ
(ዲክላራሲዮን)
እና ውክልና |
በአዲስ
አበባና
ድሬዳዋ
መስተዳድር
የተፈፀሙ |
በመስተዳድሮቹ
ውልና ማስረጃ
ምዝገባ
ጽ/ቤቶች
አረጋግጦ
ማቅረብ |
162.00 |
324.00 |
ሰነዱ
ሀብት ነክ
ከሆነ |
| በክልሎች
የተፈፀሙ |
በክልል
ውልና ማስረጃ
ምዝገባ
ጽ/ቤቶች
አረጋግጦ |
150.00 |
300 |
ሰነዱ
ሀብት ነክ
ካልሆነ |
| 8. |
ከባለሥልጣን
አካል የተገኙ
ሰነዶች
ትርጉም |
ከተለያዩ |
የትርጉም
ህጋዊ ፈቃድ
ባላቸው
ድርጅቶች
አስተርጉሞና
በውልና
ማስረጃ
ምዝገባ
ጽ/ቤቶች
አረጋግጦ
ማቅረብ |
162.00 |
324.00 |
ሰነዱ
ሀብት ነክ
ከሆነ |
| 150.00 |
300.00 |
ሰነዱ
ሀብት ነክ
ካልሆነ |
| 9. |
ከወንጀል
ነፃ ሰርተፊኬት |
ከፌድራል
ፖሊስ ጠቅላይ
መምሪያ |
ሰነዱን
በቀጥታ
ይዞ ማቅረብ |
150.00 |
300.00 |
|
| 10. |
''ለሚመለከተው
ሁሉ በሚል''
አድራሻ
የተዘጋጁ
ማስረጃዎች |
የአዲስ
አበባ ከተማ
መስተዳድር
ቀበሌዎች |
ማስረጃው
ከተገኘበት
ወረዳ አረጋግጦ
ማቅረብ |
162.00 |
324.00 |
|
| በክልል
ከሚገኙ
አግባብ
ካላቸው
መስሪያ
ቤቶች |
በኢትዮጵያ
ወይንም
በአዲስ
አበባ ንግድ
ቤት አረጋግጦ
ማቅረብ |
| 11. |
የ
export (የወጪ
ዕቃዎች)
ሰነዶች |
አግባብነት
ካላቸው
የሚኒስቴር
መ/ቤቶችና
ላኪ ድርጅቶች |
በኢትዮጵያ
ወይንም
በአዲስ
አበባ ንግድ
ምክር ቤት
አረጋግጦ
ማቅረብ |
162.00 |
324.00 |
|
| 12. |
መንጃ
ፈቃድ |
ከአዲስ
አበባ/ከድሬዳዋ
ወይም ከተለያዩ
ክልላዊ
መሰተዳድሮች |
የመንገድ
ትራንስፖርት
ባለሰልጣን
ቀርቦ በፌደራል
መንጃ ፈቃድ
በመለወጥ
ማቅረብ |
150.00 |
300.00 |
|
| ኢትዮጵያ
ውስጥ የዲፐሎማቲክ
ሚስዮን
ጽ/ቤት ከከፈተ
አገር |
መንጃ
ፈቃዱን
በሰጠው
አገር የዲፐሎማቲክ
ሚስዮን
ጽ/ቤት አረጋግጦ
ማቅረብ |
| ኢትዮጵያ
ውስጥ የዲፐሎማቲክ
ሚስዮን
ጽ/ቤት ካልተከፈተ
አገር |
መንጃ
ፈቃዱን
ለመንገድ
ትራንስፖርት
አቅረቦ
ማስለወጥ |
| 13. |
ሌሎች
ሰነዶች |
አግባብነት
ካላችው
አካላት |
እንደ
ጉዳዩ አይነት
ለሚወከልው
ከክልሉ
ወይም ከመስተዳድሩ
ቢሮ ወይም
በሚመለከታቸው
የፌደራል
መሥሪያ
ቤቶች አረጋግጦ
ማቅረብ |
150.00 |
300.00 |
ሰነዱ
ሀብት ነክ
ከሆነ |
| 162.00 |
324.00 |
ሰነዱ
ሀብት ነክ
ካልሆነ |